Job summary
- Experience level: Junior
- Education: Bachelor’s Degree
- Vacancies: 2
- Compensation: Monthly
የሥራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ እና ሽያጭ ኦፊሰር (Social Media & Sales Officer)
የትምህርት ደረጃ፦ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኮሚዩኒኬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ።
የሥራ ልምድ፦ በሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት፣ በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በሽያጭ ሥራ ከ1ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።
-የድርጅቱን የሶሻል ሚዲያ ገጾች ማስተዳደር።
-ማራኪ የማስታወቂያ ይዘቶችን መፍጠርና ማቅረብ።
-የድርጅቱን ብራንድ ታዋቂነት እና የደንበኞች ተሳትፎ ማሳደግ።
-የሽያጭ እቅዶችን በመተግበር የሽያጭ ውጤትን ማሳደግ።
-የገበያ ሁኔታንና የደንበኞችን ፍላጎት መከታተል።
-የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
-ደመወዝ፦ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ማራኪ ክፍያ።
የሥራ ቦታ፦ ቦሌ ጃፓን
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ጥቅምት 09- 14/02/2019 ዓ.ም.
Similar jobs
-
Sales representative
Saba Saba · Addis Ababa, Ethiopia
-
Trainee Sales Assistant & Cashier
B D A BUSINESS AND AGRICULTURAL DEVELOPMENT PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሾፌር ምዝገባ ባለሙያ/ (External Scout or Driver Acquisition Agent)
Melke tour and travel agency · Addis Ababa, Ethiopia
-
Telemarketing sales operator
Jenet Alem · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.