Jobs › Fashion, Apparel & Textiles

Tailor

AFI Apparels

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 28, 2026 🏷️ Fashion, Apparel & Textiles
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Expert
  • Education: Certificate
  • Vacancies: 15
  • Compensation: Monthly

የሥራ ዕድል! የሥራ ዕድል!

15 የልብስ ስፌት ባለሙያዎች ያስፈልጉናል!

በተለያዩ አልባሳት ስፌት ላይ ብቃትና ልምድ ያላችሁ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን!

የሥራ መደቡ

-የተለያዩ የልጆች አልባሳትን በጥራት መስፋት
-የስፌት ሥራዎችን በጊዜና በትክክል ማጠናቀቅ
-የሥራ ቦታንና የስፌት መሣሪያዎችን በአግባቡ መጠቀም
-ከቡድን ጋር ተባብሮ መሥራት

የሚፈለጉ መስፈርቶች

- በልብስ ስፌት በቂ ልምድና ብቃት ያላቸው
- ጥራት ያለው ሥራ መሥራት የሚችሉ
- በትጋት፣ በኃላፊነትና በታማኝነት መሥራት የሚችሉ
- ከቡድን ጋር ተባብረው መሥራት የሚችሉ
- የተግባር ፈተና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆኑ

የሥራ ዝርዝሮች

- የሥራ ቦታ፦ መገናኛ፣ አዲስ አበባ
-የሚፈለጉ ሰራተኞች ብዛት፦ 15
- ደመወዝ፦ በስምምነት

የማመልከቻ መንገድ

ለማመልከት በቴሌግራም ያግኙን፦@AFIapparels

በሙያችሁ የምትተማመኑ ባለሙያዎች፣ ይህ የሥራ ዕድል ችሎታችሁን ለማሳየትና ከባለሙያ ቡድን ጋር ለመሥራት ጥሩ እድል ነው። አሁኑኑ ያመልክቱ!

ይህንን የሥራ ዕድል ለሌሎች ባለሙያዎችም ያጋሩ!

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 1 day ago

Tailor