Jobs › Customer Service & Support
Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: Certificate
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
ደንበኞችን በጥሩ አቀባበል መቀበል፣ የሚፈልጉትን ምርት በማሳየትና በማቅረብ ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጠት።
ዋና የስራ ኃላፊነቶች
ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል።
ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማሳየትና ማቅረብ።
ስለ ምርቶች አስፈላጊ መረጃ መስጠት
የሱቁን እቃዎች በስርዓትና በንፅህና ማስቀመጥ።
የደንበኞችን ጥያቄና ቅሬታ በትህትና ማስተናገድ።
የሱቁን ንፅህናና ስርዓት መጠበቅ
ከሌሎች ሰራተኞች ጋር በትብብር መስራት።
መስፈርት
ቢያንስ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል የተመረቀች
በሱቅ ወይም በደንበኛ አገልግሎት ልምድ ካላት ተመራጭ ነው
ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላት
ትህትና፣ ታማኝነትና ጥሩ የስራ ስነ-ምግባር ያላት
Similar jobs
-
Customer Service and Sales Representative
World Link College · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales representative
Sheger Wedding Store · Addis Ababa, Ethiopia
-
Customer Service - Contract
Private Client · Addis Ababa, Ethiopia
-
Receptionist
Capital Health Services PLC · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
አስተናጋጅ